ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

Released Tuesday, 22nd September 2009
Good episode? Give it some love!
ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

Tuesday, 22nd September 2009
Good episode? Give it some love!
Rate Episode
የሚያሳዝን ዜና ፦ ባልደረባ አይሀን ወደ ቱርክ ስለሚሄድ ይሰናበታል። ምንም እንኳን የተቀሩት ባልደረቦች ለስንብቱ ስጦታ ቢያዘጋጁም ተደስተው ማክበር ግን አልቻሉም።ፓውላ ጠዋት ወደ ቢሮ እንደመጣች ወዲያው ፓርቲ ማዘጋጀት አለባት። የፓርቲው ምክንያት ግን አላስደሰታትም። አይሀን የ Radio D ዝግጅት ክፍልን ለቆ ወደ ቱርክ አባቱን ለመርዳት ይሄዳል።በስንብቱ ላይም አጭር ንግግርና ጓደኛውን ኡላሊያ የሚያስታውስበት ስጦታ ለአይሀን ይሰጡታል።ለበዐሉ ስንብት ሲሉ ፕሮፌሰሩ በዚህ ምዕራፍ ስለ ሰዋሰው አይመለከቱም። ሆኖም የተወሰነ ነገሮች እንዴት ዋና ቃላቶች እንደሚዋኀዱ ከማለት ወደ ኋላ አይሉም።
Show More

Unlock more with Podchaser Pro

  • Audience Insights
  • Contact Information
  • Demographics
  • Charts
  • Sponsor History
  • and More!
Pro Features